አሜሪካ የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች የስልጣን መጋራት ጊዜውን መግፋታቸው እንዳሳሰባት ተናገረች፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) አሜሪካ የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች ስልጣን በመጋራት መንግሥት እንዲመሠርቱ የተደረሰበትን ስምምነት በቶሎ አለመፈጸማቸው እንዳሳሰባት ገልጻለች፡፡ በአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ኃላፊ ቲቦር ናጊ ፕሬዝዳት ሳልቫ ኪር እና ተቀናቃኛቸው ሪክ ማቻር...

የቀድሞው የብራዚል ፕሬዝዳንት ሉላ ዳሲልቫ ከእስር ሊፈቱ ይችላል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የብራዚል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ሆነው ጉዳያቸውን የሚከታተሉትን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሉላ ዳሲልቫ ጨምሮ በርካቶችን ሊፈታ እንደሚችል እየተነገረ ነው፡፡ ፍርድ ቤቱ ተጠርጣሪዎቹን ከእስር ሊፈታ እንደሚችል የገለጸው ጉዳያቸው የፍርድ...

ሀገራቱ የህዳሴ ግድብን የውሃ አሞላል በተመለከተ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቁርጠኛነታቸውን አረጋገጡ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የህዳሴ ግድብን የውሃ አሞላልና "ኦፕሬሽን" በተመለከተ ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቁርጠኛነታቸውን እንዳረጋገጡ ታውቋል። በዋሽንግተን የተወያዩት የኢትዮጵያ፣ የሱዳን እና የግብፅ የውጭ...

የአየር ንብረት ለውጥ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከሚያስፈልግበት ደረጃ መድረሱን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡

ከ11 ሺህ በላይ ዓለማቀፍ ተመራማሪዎች ባወጡት ጥናት እንዳመለከቱት ዓለም ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያስፈልጋታል፡፡ ለ40 ዓመታት የተደረገ ጥናት እንዳመላከተው መንግሥታት ለአየር ንብረት ለውጥ የሰጡት ምላሽ በጣም አነስተኛ ነው፡፡ በዚህ የተነሳም የሰው...

በኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ከ5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዲያስፖራ ትረስት ፈንድ የተሰበሰበውን ገንዘብ ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ከተመሠረተ አንድ ዓመት አስቆጥሯል፡፡ በነዚህ ጊዜያት ከአንድ ኢትዮጵያዊ ዲያስፖራ በቀን አንድ የአሜሪካ ዶላር በመሰብሰብ ላይ...