በግሪክ ማላካሳ የስደተኞች ካምፕ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስጋት ደቅኗል፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) አፍጋኒስታናዊው ጋዜጠኛ ሬዛ በሺዎች ከሚቆጠሩና በግሪክ አቴንስ አቅራቢያ ማላሳካ ከተጠለሉ ስደተኞች መካከል አንዱ ነው፡፡ በስደተኞች መጠለያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ለቢቢሲ በሰጠው መረጃ ለስደተኞቹ በቤት ውስጥ መቆየት...

አልቃይዳ እና አይ ኤስ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት መግባታቸው ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለዓመታት ጥምረት መሥርተው በማሸበር የሚታወቁት አልቃይዳ እና አይ ኤስ አይ ኤስ በሳኅል ቀጣና ጦር መማዘዛቸው ተሰምቷል፡፡ በቅርቡ ሁለቱ ቡድኖች በመካከላቸው ስንጥቅ ተፈጥሮ እርስ በእርስ መታኮስ እንደጀመሩ ባለሙያዎች እየተናገሩ...

መጀመሪያዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊት የእስራኤል ሚኒስትር::

በሚቀጥለው እሑድ ቀን ግንቦት 9/2012 ዓ.ም 120 የእስራኤል የፓርላማ አባላት ቃለ መሐላ ይፈጽማሉ፡፡ ከእነዚህ መካካል ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ቤተ እስራኤላዊት ወይዘሮ ፕኒና ታምኖ እሸቴ ይገኙበታል፡፡ ወይዘሮ ፕኒና ታምኖ የመጀመሪያዋ የገቢዎች መሥሪያ ቤት ሚንስትር በመሆን ቃለ...

ሰማይ ጠቀሱን ፎቅ ለፆመኞች ስንቅ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) ቁመቱ 828 ሜትር ይረዝማል፤ የዓለማችን ሰማይ ጠቀስ ፎቅ ነው። በዱባይ መሬት ላይ የቆመው ይህ ሕንፃ ውበቱ ውብ ነው። አምናና ታች አምና በረመዳን ወቅት በገበያተኛ ተሞልቶ ጠጠር መጣያ ቦታ...

“እኛ ስለእናንተ ማኅበራዊ ሕይወታችንን ረስተን እና ቤተሰቦቻችን ተለይተን በዚህ እንቆያለን፤ እናንተ ደግሞ ስለእኛ በቤታችሁ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሩጫው ፈፅሞ መዘናጋትን ከማትሻ ሽርፍራፊ የጊዜ ዑደት ጋር ነው፤ ምክንያቱም በአንዲት ባልታደለች የጊዜ ቁራጭ ውስጥ ሕይወት ሊያልፍ ይችላልና፡፡ ግብግቡ እስትንፋስ እስከመቀጠል የሚደርስ ነው፤ ትግሉ ከማያቋርጠው የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እና...