ሩሲያ ይፋ ያደረገችው ክትባት ውጤታማ ስለመሆኑ አለማረጋገጡን ዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 8/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ ተገኘ በተባለው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጉዳይ ከሩሲያ ጋር እየተወያየ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል። ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል መወሰኗን ይፋ ማድረጓ ይታወሳል። ከ20 በላይ ሀገራት 1...

ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ልዩነታቸውን በውይይት እንዲፈቱ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አሳወቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ከቻይና ስቴት ካውንስልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዩ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ሚኒስትሮች በነበራቸው የስልክ ውይይት በሁለትዮሽ...

ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ሀገራቸው በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) ሁለት አሜሪካ ሴናተሮች አሜሪካ በሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ በደብዳቤ መጤቃቸው ተሰምቷል፡፡ ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስቴቨን መኑሸን በፃፉት ደብዳቤ...

ከ150 በላይ ድርጅቶች ፌስቡክ የጥላቻ ንግግርን አላስቆመም በሚል እየተቃወሙት ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) ስታርባክስ፣ ኮካ ኮላ እና ሌሎችም የንግድ ድርጅቶች ምርታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ማስተዋወቅ ሊያቆሙ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ ስታርባክስ የጥላቻ ንግግርን ለመቃወም ሲል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ምርቱን ማስተዋወቁን እንደሚያቆም አስታውቋል፡፡ የአሜሪካው ግዙፉ የቡና አቅራቢ...

በኮሮናቫይረስ ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከግማሽ ሚሊዮን አለፈ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም (አብመድ) በዓለማችን በኮሮናቫይረስ ምክንያት ሕይዎታቸውን ያጡት ሰዎች ከግማሽ ሚሊዮን ማለፉ ታውቋል፡፡ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ በመላው ዓለም በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸውን ያጡት ሰዎች ቁጥር 504 ሺህ 478 መድረሱን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ...