የዓለም ጭቁን ሕዝብ ድምጽ!

ባሕር ዳር: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአጠቃቀም ቅለቱ፣ ድምበር አልባ ስርጭቱ፣ ለአያያዝ መመቸቱ፣ ምጣኔ ሃብታዊ ተደራሽነቱ፣ ምስል ከሳችነቱ እና በብቸኝነት ወቅት ጓደኝነቱ በበርካቶች ዘንድ ዘመን አይሽሬ ተመራጭ የመረጃ ምንጭ ያደርገዋል። ፍቅር ከጽናፍ ዓለም...

ሰላም እና ጤና ለዓለም ጥቁር ሕዝቦች!

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቆዳ ቀለም የማንነት መለኪያ ነበር፡፡ የሰው ልጅ በብቃቱ እና በማንነቱ ሳይሆን በቆዳ ቀለሙ አሳዳሪ እና ሎሌ፣ ባሪያ እና ጌታ፣ ምልዑ እና ጎደሎ ተብሎ ተፈርጆም ያውቃል፡፡ ጥቁሮች ከነጮች...

የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ጥር 27/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ እና ሌሎች ከፍተኛ...

❝ከአፍሪካ ጋር ያለንን ትብብር በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ እንዲያድግ እንሠራለን❞ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን

ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ጋር ያለን ትብብር በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ በተመሰረተ ሁኔታ እንዲያድግ እንሠራለን ሲሉ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን አስታወቁ። ሦስተኛው የቱርክ- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ በቱርክ ኢስታንቡል በመካሄድ ላይ ነው።...

“እውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰፍነው በሀገራት ላይ ጣልቃ ገብነት ሲቆምና ህዝቡ የራሱ ዴሞክራሲ ባለቤት ሲሆን ነው”

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ አንድ የዴሞክራሲ ዓይነት ብቻ የለም፤ ይልቁንም እውነተኛ የዴሞክራሲ መንፈሥ ለማስፈን እንሥራ ሲሉ በ14ኛው የባሊ የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ዋንግ ዪ...