ዓባይ ከግብጽ እስከ አረብ ሊግ!
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሳምንት በፊት "ኢትዮጵያ አራተኛውን ዙር የውኃ ሙሌት በቅርቡ ትጀምራለች፤ አሁንም አቤቱታችሁን ወደ ጸጥታው ምክር ቤት ልትወስዱት ትችላላችሁ?" የሚል ጥያቄ በጋዜጠኞች የቀረበላቸው የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ...
“ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች” አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ
ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ።
አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) የኢትዮጵያ ተወካይ አቢባቶ ዌንፎል ጋር...
ኢትዮጵያ ለ48ተኛ ጊዜ በተካሄደው የኢስላሚክ ዴቨሎፕመንት ባንክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ተሳተፈች።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለ48ተኛ ጊዜ በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ለ4 ቀናት በተካሄደው የኢስላሚክ ዴቨሎፕመንት ባንክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ በእንግድነት ተሳትፋለች።
ኢትዮጵያ በጉባዔው ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግድነት የተጋበዘች መሆኑንና...
አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ከሆኑት ሚስተር ዲሚትሪ ሉካሼንኮ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል የሆኑትን ሚስተር ዲሚትሪ ሉካሼንኮን በዛሬው ዕለት በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
የክብር ቆንስሉ በምሥራቅ...
“በዓለም ባንክ የ58 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው” የሸዋሮቢት ከተማ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚፈጠሩ ተደጋጋሚ የሰላም እጦቶች በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች እቅድ አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠሩ ስለመኾናቸው የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ኢሳያስ ዋጋው...








