“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም ቀዳሚው እሴቱ ነው” የመከላከያ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴት ከሆኑት ቀዳሚውና ዋናው ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ (USAID) ሰሞኑን አጣርቻለሁ ብሎ ባወጣው...

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው። ፕሬዚዳንቷ በቤልጂየም ፓርላማ በተካሄደውና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች አመራር ሴቶች በተገኙበት የሴት ፖለቲካ መሪዎች ድርጅት ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው እውቅናው የተበረከተላቸው። በኢትዮጵያ...

“ዓለም አቀፉ ‘የቤተሰብ ሬሚታንስ መላኪያ ቀን’ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም...

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ ‘የቤተሰብ ሬሚታንስ መላኪያ ቀን’ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚከበር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት /ጂ.አይ.ዜድ/ እንዲሁም...

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የ112 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች።

ባሕር ዳር : ሰኔ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል ተጨማሪ የ112 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የአስቸኳይ ጊዜ የኤች አይ ቪ ኤድስ ማገገሚያ...

አቶ ደመቀ መኮንን አይ ኤስ አይ ኤስን ለመዋጋት በተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ጉባዔ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሳዑዲ እየተካሄደ ባለው አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለመዋጋት በተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።...