“በተፈጠረው የሰላም እጦት ክልሉ ከፍተኛ ገቢ እያጣ ነው” የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ እየታየ ያለው የሰላም እጦት በኢንቨስትመንቱ ላይ ቀጥተኛ የኾነ ተጽእኖ እያሳደረ እንደኾነ ነው የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የገለጸው፡፡
እየታየ ያለው አለመረጋጋት ወደ ክልሉ እየገባ ያለውን እና ለመግባት በሂደት...
የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቀ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2016 ዓ.ም ትምህርት መስከረም 14 ቀን ለማስጀመር ቅድመ ዝግጅት እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቋል።
ትምህርት ሚኒስቴር በ5 ወረዳዎች ለመልሶ መቋቋም ያስገነባቸው ግንባታዎች እስከ መስከረም 30...
ትምህርት ዘመኑ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ዝግጅት እያደረጉ መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተማሪዎች...
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ተማሪዎች ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት ለትምህርታቸው ብቻ ትኩረት ሰጥተው ውጤታማ ለመኾን እየተዘጋጁ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡
ተማሪዎቹ የትምህርት ዘመኑን በውጤታማነት ለማጠናቀቅ ከክረምት ጀምረው አስፈላጊውን ዝግጅት...
“በትምህርት ሳምንት ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት በዓመቱ ለሚመዘገበው ስኬት ትልቅ ድርሻ አላቸው” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የትምህርት ሳምንት እየተከበረ ነው፡፡ በትምህርት ሳምንቱ የዓመቱ መደበኛ ትምህርት ከመጀመሩ አስቀድሞ ሊደረጉ የሚገባቸው የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ተብሏል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኅላፊ እየሩስ...
“ሴቶች ከትምህርት ገበታ እንዳያቋርጡ በቅንጅት የሚሠራው ሥራ ውጤታማ እንዲኾን ጥረት ማድረግ ይገባል” የሰሜን ሸዋ...
“ሴቶች ከትምህርት ገበታ እንዳያቋርጡ በቅንጅት የሚሠራው ሥራ ውጤታማ እንዲኾን ጥረት ማድረግ ይገባል” የሰሜን ሸዋ ዞን ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ
ባሕር ዳር: መስከረም 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ የሮምነሽ ጋሻውጠና...








