የተረጋጋ ሰላም እንዲኖር መሪዎች እና ሕዝቡ በቅንጅት እየሠሩ ነው።

ሰቆጣ፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ያለውን አንጻራዊ ሰላም የበለጠ ለማጽናት እየተሠራ ይገኛል። ሰላም ወዳዱ የዋግ ኽምራ ሕዝብም ከመንግሥትና ከሰላም ጎን መቆሙን በሰላማዊ ሰልፍ ድጋፍ ጭምር አሳይቷል። ይህንን ሰላም አጽንቶ ለመጠበቅና የተረጋጋ አካባቢን ለመፍጠር...

በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የተከሏቸውን ችግኞች እንደሚንከባከቡ በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች...

ደሴ፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ፈጠቆማ ቀበሌ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የችግኝ የተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የቀበሌው አርሶ አደሮች አካባቢያቸው ከዚህ ቀደም...

ክረምት እና መብራት።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን አሁን ከከተሞች መስፋፋት እና ከዘመናዊነት ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ ኀይል ከየዕለት ኑሯችን ጋር ያለው ቁርኝት ከፍተኛ ኾኗል፡፡ ከትንንሽ አምራቾች እስከ ኢንዱስትሪዎች፣ ከቤት ውስጥ የማብሰል ተግባራት እስከ ባለኮኮብ ሆቴሎች...

የዜጎች ጤና እና ማኅበራዊ ደኅንነት እንዲጠበቅ እየተሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን በተመለከተ ውይይት እያካሄደ ነው። የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ የሕዝብ ተወካዮች...

መከላከያ ሠራዊት ከግዳጅ ባሻገር በችግኝ ተከላ የካበተ ልምድ እንዳለው ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በመላ ሀገሪቱ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኝ ለመትከል ሥራ መጀመሩ ይታወሳል። ተቋማትም በዚህ መርሐ ግብር መሳተፋቸውን ...