የመምህራንን አቅም ለማጎልበት እየተሠራ ነው።
ጎንደር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በጎንደር ከተማ ለመካከለኛ ደረጃ መምህራን፣ ርእሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ሥልጠና አስጀምሯል። ሥልጠናው ሁሉንም የጎንደር ዞኖች ያካተተ ነው።
የአቅም ግንባታ ሥልጠናው ከ2ሺህ 500 በላይ ሠልጣኞችን እንደሚያካትት የጎንደር...
ትውልድን በማነፅ ሀገርን ለማሻገር የመምህራን ሚና የላቀ ነው።
ከሚሴ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አዘጋጅነት ለመካከለኛ ደረጃ መምህራን፣ ርእሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ልዩ የክረምት አቅም ግንባታ ሥልጠና በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጀምሯል።
በሥልጠናው ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሁሉም ወረዳ እና ከተማ አሥተዳደር የተውጣጡ...
የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የመምህራን ድርሻ ከፍተኛ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመካከለኛ ደረጃ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች እና ርእሳነ መምህራን ሥልጠና በደብረ ማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተጀምሯል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር መምህራን በተመደቡበት የሥልጠና ቦታ በመገኘት ሥልጠናቸውን መከታተል...
ስለ ከውል ውጭ የጉዳት ካሳ ምን ያውቃሉ?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች በአንድም ኾነ በሌላ ምክንያት ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ የጉዳቶቹ ምንጮች የወንጀል ድርጊቶች፣ በውል አለመፈጸም ወይም ከውል ውጪ በሚደርስ ኀላፊነት ሊኾኑ ይችላሉ።
በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ የሕግ...
በመኸር የእርሻ ወቅት ከ137 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በአኩሪ አተር መሸፈኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን...
ገንዳውኃ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 በመኸር የእርሻ ወቅት በዘር ለመሸፈን ከታቀደው የአኩሪ አተር ዘር እስካሁን 137 ሺህ 621 ሄክታር በዘር መሸፈኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና ግብርና መምሪያ ኀላፊ አንዳርጌ ጌጡ ተናግረዋል።...








