የመንግሥት ሠራተኞች ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት እና ሰላም እንዲሰፍን ለሚደረገው የሕግ ማስከበር ጥረት ከመንግሥት ጎን...
ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት እና ሰላም እንዲሰፍን ለሚደረገው የሕግ ማስከበር እንቅስቃሴ ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ የምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር መንግሥት ሠራተኞች ገልጸዋል። የመድረኩ ተሳታፊዎች እንደተናገሩት የመጀመሪያው የመንግሥት ሥራ...
149ኛው ዓለም አቀፉ ፓርላማ በተላያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚመክር ይጠበቃል፡፡
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በዓለም አቀፉ የፓርላማ ኅብረት ሥብሠባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ በአፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከጥቅምት 13...
በግልጽ ችሎት በመዳኘት ፍትሕን የማስፈን ጥረቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2017 የሥራ ዘመን የዳኝነት አገልግሎትን ጀምሯል። የዳኝነት አገልግሎቱ ምቹ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽ እና ተጠያቂነት ያለበት እንዲኾን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ተተግብረዋል። ግልጽ ችሎቶችም ሥራ ጀምረዋል።
የጠቅላይ...
“የሰንደቅ ዓላማን ክብር ለትውልድ ማሻገር ይገባል” የወልድያ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አለማየሁ ነጋ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰንደቅ ዓላማ ቀን "ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሃሳብ በወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በሚከበረው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ላይ የወልድያ...
“በልጆችሽ የተከበርሽ፤ ጠላቶችሽ የማይደፍሩሽ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በሰማይ ላይ ያበራሽ፣ በየአፍላጋቱ ላይ የተኳልሽ፣ በተራራዎች አናት ላይ ከፍ ከፍ ያልሽ፤ በትውልድ ልቡና ላይ የተጻፍሽ፣ የአበው ቃል ኪዳን ያለብሽ፣ የእመው አደራ ያረፈብሽ፣ የከበረ ማሕተም የታተመብሽ፣ ተስፋ ላጡት ተስፋ...








