“የአዲሰ አበባ ከተማ የዲጅታል አገልግሎት አሰጣጥ የተገልጋዮችን እንግልት የሚቀርፍ ነው” የከተማ እና መሠረተ ልማት...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲሰ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት አሥተዳደር በመሬት አሥተዳደር ዙሪያ አገልግሎትን ለማሻሻል እየሠራቸው ያሉ...
ሳይንስ፣ ቴክኖሎጅ እና ፈጠራን ለበለጠ ሰላማዊ እና ዘላቂ አኗኗር ለመጠቀም የሚስችል የአሥተዳደር ማዕቀፍ ማበጀት...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በጄኔቫ እየተካሄደ ባለው 149ኛ ኢንተር ፓርላሜንት ኅብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ አፈ ጉባኤ አገኘው በመድረኩ በዓለም ላይ እየታየ ያለውን ፈጣን የሳይንስ...
“በጋራ እና በትብበር የምንፈልጋትን አፍሪካ እንገንባ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 'አፍሪካ በጠንካራ አንድነት ለሁለንታዊ ፀጥታ እና ሰላም' በሚል መልዕክት የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዓድዋ ሙዚየም እየተካሄደ ነው። ጉባኤውን የከፈቱት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ “እዚህ የተሰባሰብነው...
“ክልሉ በተወሳሰበ የጤና ችግር ውስጥ ነው ያለው” በላይ በዛብህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጅ ፎረም እየተካሄደ ነው። ፎረሙን ያዘጋጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም...
የጤና አገልግሎቶች ያለ ምንም መስተጓጎል እና ክልከላ ለክልሉ ሕዝብ ተደራሸ በማድረግ ሰብዓዊ ቀውስን መቀነስ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የጤና አገልግሎቶችን እና የሰብዓዊ ድጋፎችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ስትራቴጅ ፎረም እየተካሄደ ነው። ፎረሙን ያዘጋጀው በአማራ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ነው። በስትራቴጅክ...








