በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት በሰባት ከተማ አሥተዳደሮች ተጀምሯል።
ባሕርዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የክልል ማዕከል በሆኑ ከተሞች እና በሌሎች የዞን ማዕከላት የኮሪደር ልማት ተጠናክሮ እየተሠራ ነው።
ከፌዴራል፣ ከዞን፣ከከተማ አሥተዳደር እና ከኅብረተሰብ ተሳትፎ በተገኝ ሀብት በስምንት ከተማ አሥተዳደር...
አካታችነትን መርህ አድርጎ እየሠራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በመቋቋሚያ አዋጁ 1265/2014 አካታችነትን የሀገራዊ ምክክሩ የመጀመሪያ መርህ አድርጎ ደንግጓል፡፡ ኮሚሽኑ ለዘለቄታው የሚበጁ ሀገራዊ የመፍትሄ ሀሳቦችን አካታች በኾነ መንገድ ከተለያዩ የሀገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት...
የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማካሄድ ዝግጅት መጠናቀቁን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማካሄድ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚመራ 35 መሥሪያ ቤቶች የተካተቱበት ብሔራዊ ኮሚቴ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል። የኅብረቱ 38ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 7 እና 8 ይካሄዳል።...
“ተቋማት በቅንጅት በመሥራት የሕዝብን ችግር መፍታት አለባቸው” የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ...
የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ወጣቶች ለተሐድሶ ሥልጠና ወደ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል ገቡ።
ጎንደር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ወጣቶች ለተሐድሶ ሥልጠና ወደ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል ገብተዋል። ሠልጣኞቹ ለታጣቂዎች መረጃ በመሥጠት፤ ሎጅስቲክ በማቅረብ እና ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መኾናቸው ተነስቷል።
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ...








