በዘመናዊ ቴክኖሎጅ ታግዞ የሚገነባቸው ሕንጻዎች ተመራጭ እየኾኑ መኾናቸውን ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዘመናዊ ቴክኖሎጅን በመጠቀም በተለያዩ ቦታዎች ሕንጻዎችን በፍጥነት እና በጥራት እየገነባ መኾኑን አስታውቋል። ኮርፖሬሽኑ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ውስጥ በተገጣጣሚ ቴክኒዎሎጅዎች የተለያዩ ሕንጻዎችን የግንባታ እና የጥገና ሥራ እየሠራ...
በሸማች ማኅበራት እና ዩኒየኖች በኩል መሠረታዊ የፍጆታ ምርትን በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብ ተችሏል፡፡
ደብረማርቆስ፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ በዞኑ የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እና በዝቅተኛ ገቢ የሚተዳደሩ ዜጎችን ለመደገፍ በሸማች ማኅበራት በኩል መሠረታዊ የፍጆታ ምርትን በማቅረብ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል ብለዋል፡፡ለመንግሥት ሠራተኞች እና...
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገበያን ለማረጋጋት በንቃት ለተሳተፉ አካላት ዕውቅና ሰጠ።
ደሴ: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገበያን ለማረጋጋት በንቃት ለተሳተፉ ነጋዴዎች፣ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች፣ አስመጭዎች እና ላኪዎች ዕውቅና ሰጥቷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ" የኢትዮጵያን ይግዙ" በሚል መሪ መልዕክት የንግድ...
የኮሪያ መንግሥት ለኢትዮጵያ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሪያ መንግሥት ለኢትዮጵያ ለንፁሕ መጠጥ ውኃ እና ለመጀመሪያ ደረጃ ጤና አገልግሎት የሚውል የ1 ነጥብ 37 ቢሊዮን ብር ድጋፍ አስረክቧል።
በድጋፍ ርክክቡ ላይ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ አቡበከር ካምፖ (ዶ.ር) የኮሪያ...
አስበው የሠሩት ብርቱው ሰው
ባሕር ዳር: ነሐሴ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በቀደምት ሥልጣኔዋ እና ታሪኳ ትታወቃለች። የተፈጥሮ ሀብቷ፣ ተስማሚ የአየር ንብረቷ እና ሌሎች የሚዘረዘሩ ሀብቶቿ ናቸው። በርዝመቱ እና ፖለቲካዊ ታሪኩ የሚታወቀው የዓባይ ወንዝ መመንጫም ናት።ይህ ሁሉ ማንነቷ ግን...








