በፍኖተ ሰላም ከተማ ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ ታቦታት ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው። በከተማዋ ከተለያዩ አድባራት እና ገዳማት የወጡ ታቦታት በካህናት ዝማሬ፣ ሽብሸባ እና በምዕመናን እልልታ ታጅበው...

በእንጅባራ ከተማ የሁሉም አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

እንጅባራ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእምነቱ ተከታዮችም ከህጻናት አስከ አዋቂዎች በባሕላዊ አልባሳት ደምቀው፣ ታቦታትን በዝማሬና በእልልታ አጅበው ወደ ማደሪያቸው በመሸኘት ላይ ናቸው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation...

የከተራ በዓል በወልድያ ከተማ እየተከበረ ነው።

ወልድያ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከከተማው 15 አድባራት የወጡ የቃል ኪዳን ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህሩ እየተጓዙ ነው። አማኞች በዝማሬ እና በውዳሴ አጅበው በውዳሴ እና በምሥጋና እየሸኙም ይገኛሉ። ወጣቶች በሁሉም መስክ በማስተባበር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...

በደሴ ከተማ ታቦታት ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው።

ደሴ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ታቦታት ከየአድባራቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው በደማቅ እጀባ ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው። በደሴ ከተማ ከየአድባራቱ ታቦታት በምዕመናን ታጅበው በተለምዶ ሆጤ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወደ...

በደብረ ማርቆስ ታቦታት ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የጥምቀት ዋዜማ የከተራ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። ታቦታቱም ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀት እየወረዱ ነው። ሊቃውንት፣ መዘምራን እና ምዕምናን ታቦታቱን በሃይማኖታዊ ሥርዓት አጅበው ወደ...