ባለፉት ስድስት ወራት ከ58 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ከንክኪ ነጻ መደረጉን የአማራ ክልል አካባቢ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የባለሥልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር...

ተፈናቃዮችን መደገፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።

ደሴ: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አግማስ ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ባገኘው ድጋፍ ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በሀርቡ መጠለያ ካምፕ ለሚገኙ ወገኖች የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፍ የተደረገላቸው ወገኖች አሁን ያሉበት ኹኔታ አስቸጋሪ መኾኑን ገልጸው ሌሎች...

በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት ዝርዝር

1. ዶክተር ዐብይ አሕመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ ተመስገን ጥሩነህ 4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ ኡልፋታ 5. አቶ ፍቃዱ ተሰማ 6. ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ደሳ 7. አቶ ከፍያለው ተፈራ ይግለጡ 8. ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ኢብራሂም 9. አቶ አወሉ አብዲ አብዶ 10. አቶ...

ከ47 ሺህ ካሬ ሜትር በላይ የከተማ መሬት ማስመለሱን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም የቢሮውን የስድስት ወራት የሥራ...

ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርጽ ሊኖረው ይችላል?

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች፣ የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በኾኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች መኖራቸው ተጠቅሶ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን...