የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመራቸው የለውጥ ሥራዎች ተስፋ የሚሰጡ መኾናቸውን የቋሚ ኮሚቴ አባላት...

ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል።...

ስለአራጣ የወንጀል ሕጉ ምን ይላል?

ባሕር ዳር: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አራጣ ያለው ለሌለው በተጋነነ የወለድ መጠን ወይም የተጋነነ ትርፍ ለማግኘት በገንዘብም ኾነ በቁስ መልኩ ማበደርን የሚመለከት የተከለከለ ተግባር ነው። ሰዎች ማጣታቸውን እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ራስን ብቻ በማስቀደም...

የአካባቢያቸውን ሰላም ለመመለስ ቁርጠኛ መኾናቸውን ተመራቂ የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ አባላት ተናገሩ።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ሚሊሻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአካባቢውን ሰላም ለመጠበቅ ለተከታታይ ቀናት ሲያሰለጥናቸው የነበሩ የ2ኛ ዙር የሚሊሻ እና የሰላም አስከባሪ አባላትን በፍኖተ ሰላም ከተማ አስመርቋል በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ...

“ጉባኤው ዓላማውን ባሳካ መልኩ ተጠናቅቋል” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት “ከቃል እስከ ባሕል›› በሚል መሪ መልዕክት ከጥር 23/2017 ዓ.ም እስከ ጥር 25/2017 ዓ.ም የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ...

የሕዝብን ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችል ወታደራዊ ሥልጠናዎችን መውሰዳቸውን የፍኖተ ሰላም ተመራቂ ሚሊሻዎች...

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ማዕከል ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩ የፍኖተ ሰላም ቀጣና የ2ኛ ዙር የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። ተመራቂዎቹ የአካባቢያቸውን ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችል አካላዊ...