በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም።

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ ይገኛል። ሪፖርቱ በሰብአዊ መብት ላይ የሚነሱ ከባድ ጥሰቶች ከሚባሉት በተጨማሪ በሀገሪቱ...

የሜቴክ የቀድሞ የሥራ ኀላፊዎች የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው።

መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ በነበሩ በሜቴክ የቀድሞ የሥራ ኀላፊዎች ብርጋዴር ጀነራል ጠና ቁሩንዲ እና ሌተናል ኮሎኔል አሰፋ ዮሐንስን ጨምሮ በሦስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው፡፡ ተከሳሾች ስልጣንን ያላግባብ በመገልገል፣ የመንግሥት...

የኅብረተሰቡ ጥያቄዎች መፍትሔ እንዲያገኙ ኹሉም መረባረብ እንደሚጠበቅበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ፡፡

መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር ሰሞኑን ያካሄዱትን ውይይት አስመልክተው በሰጡት ሐሳብ እንዳሉት ከኅብረተሰቡ የተነሱትን ጥያቄዎችን አዳምጠዋል፡፡ ለመፍትሔውም ኹሉም ባለድርሻ አካላት መረባረብ እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኀይል እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ሥራን እየገመገመ ነው።

መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኀይል እስካሁን የተካሄዱ የምርመራና የመልሶ ማቋቋም ሥራን በገመገመበት መድረክ በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች የተፈፀሙ ወንጀሎችን ተመልክቷል። ግብረ ኀይሉ በሥሩ የተዋቀሩ ኮሚቴዎች እየሠሯቸው ያሉ ተግባራትን እና ሥራዎቹ...

“ሕዝቡ እንደቀድሞው ለመኖር የሚያስችለው የማኅበራዊ ገመድ አሁንም አለ” የማኅበራዊ ሳይንስ ምሁር

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአገዛዝ ዘመኑ ኢትዮጵያዊያንን በሐሰት ትርክት የመለያየት ሴራን በመቅረፅ የራሱን የፖለቲካ ዓላማ ለማስፈጸም ከፍተኛ ሥራ ሠርቷል፡፡ ከአንድነት ይልቅ ልዩነትን በመስበክ ለዘመናት በአንድነትና በፍቅር ሲኖር የነበረ ሕዝብን እንዲለያይ...