“በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ በአሸባሪው ህወሃት የተፈጸመውን ግፍ ዓለም ሊያውቀው ይገባል” በጎንደር...
ጎንደር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አማራ ሕዝብ ላይ በአሸባሪው ህወሃት የተፈጸመውን ግፍ ዓለም ሊያውቀው እንደሚገባ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አጥኝ ቡድን አስታወቀ።
በጥናቱም ስልታዊና መዋቅራዊ በሆነ መንገድ በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት...
የሃይማኖት አባቶች ትልቅ ተሰሚነት ስላላቸው የሃይመኖት መቻቻልና መልካም ሰብዕናን በትውልዱ ላይ ለማስረጽ በትኩረት እንዲሠሩ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ የሃይማኖት መቻቻልን እና መልካም ሰብዕና መገንባት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የመንግስት የሥራ ኀላፊዎች፣ ምሁራን እና ወጣቶች በተገኙበት ከሃይማኖት ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያን ትክክለኛ ገጽታ ለማስተዋወቅ የሚያስችል የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ዓለም አቀፍ ጥናት ማዕከል አቋቋመ።
ጎንደር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመው የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ዓለምአቀፍ ጥናት ማዕከል በዕውቀትና በምርምር በዳበሩ መረጃዎች ላይ ተመስርቶ በየጊዜው በሀገራችን ላይ የሚደረጉ የውጭ ሀገራት የተሳሳቱ ጫናዎችን ለማረምና እየገጠሙ ያሉ የዲፕሎማሲ ችግሮችን መቅረፍ...
የአርሶ አደሩ መራራ ሕይወት በተፈናቃዮች የመጠለያ ጣቢያ።
ሰቆጣ: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ጣፈጠ ዘረዮሐንስ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አበርገሌ ወረዳ ነዋሪ ናቸው፡፡ አቶ ጣፈጠ በግብርና ሥራ አስር ቤተሰብ ያሥተዳድራሉ። አራት ልጆችንም ያስተምራሉ። አንዱን ለዩኒቨርሲቲ አብቅተዋል፤ ኹለቱን ጎጆ እንዲወጡ አድርገው እዛው...
“የትብብር እንጂ የፉክክር ፌደራሊዝም ለኢትዮጵያ አይጠቅምም” ዶክተር ባምላክ ይደግ
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ የራሱ የኾነ የፖለቲካ ባሕል ሊኖረው እንደሚገባም የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር ባምላክ ይደግ ተናግረዋል፡፡
የሰከነ ፖለቲካ የጸናች ሀገር ይሠራል፡፡ የጸናች ሀገር የገዘፈ ታሪክ ይኖራታል፡፡ የሰከኑ መሪዎችና የበሰለ...








