ግዞተኛው ልዑል!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ምስኪኑ ልጅ ፍርሐቱ አለቀቀውም፡፡ የመቅደላውን እልቂት እና የአባቱን ሞት ስላየ ሁነቱ በአዕምሮው ይመጣበታል” ንግሥት ቪክቶሪያ የባለ ራዕይ ልጅ መኾን መከራው ብዙ ነው፡፡ የንጉሥ ልጅ መሆን ተድላ እና ደስታ...
የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመጉዳት የተዘጋጁት ‘ኤች አር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ የዲያስፖራው...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ለመጉዳት እንዲሁም ከዓለም የፋይናንስ ስርዓት ለማስወጣት የተዘጋጁት 'ኤች አር 6600' እና 'ኤስ 3199' ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ ዳያስፖራው ሁለገብ ጥረት እንዲያደርግ ተጠየቀ።
በቨርጂኒያ ግዛት የሚገኘው የ'ፑሽ ስታርት'...
የዓለም ማኅበረሰብ ወደ ቅዱስ ላልይበላ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ሚያዝያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ወደ ቅዱስ ላልይበላ ዓለም አቀፍ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በነበረው ጦርነት የቅዱስ ላልይበላ ቅርስ የቱሪዝም እና የከተማው እንቅስቃሴ ከፍተኛ...
“ዓለም አቀፍ ተቋማትና የረድኤት ድርጅቶች በአፋርና አማራ ክልል ያለውን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ዘንግተውታል” አሜሪካዊቷ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማትና የረድኤት ድርጅቶች በአፋርና በአማራ ክልል ያለውን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ሊገነዘቡና አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል ስትል አሜሪካዊቷ ጋዜጠኛ አን ጋሪሰን ተናገረች።
ሂዩማን ራይትስዎችና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በቅርቡ በሰሜኑ...
የግጭት ነጋዴዎች
ባሕር ዳር : ሚያዝያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰባት ዓመታት በላይ በዘለቀው የየመናዊያን ምስቅልቅል ያተረፉ ቢኖሩ በአካባቢው የሚያንዣብቡት የአንዳንድ ምዕራባዊያን ሀገራት የፖለቲካ ቁማርተኞች ብቻ ነበሩ፡፡ በየመን ግጭት ከአርብቶ አደር እስከ ሚኒስትር የችግሩ ዳፋ ያልጠበሰው እና...








