“የሥራ እኩልነት መርሃቸው ነው። ሠርቶ መለወጥን በተግባር ያሳያሉ” አውራምባዎች

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአውራ አምባ ማኅበረሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል። በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ የአውራምባ ማኅበረሰብ ሌብነትን፣ መጥፎ ተግባርንና መጥፎ...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ ተማሪዎች በጎንደር...

ጎንደር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት ምክንያት ትግራይ ክልል መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አቋርጠው የነበሩ 85 የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ተማሪዎች በጎንደር ዩንቨርሲቲ ተመድበው ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ዛሬ ተመርቀዋል።...

የአውራምባ ማኅበረሰብን መልካም እሴቶች በማስፋት እንደ ሀገር ለሚታየው ቀውስ መውጫ መንገድ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአውራ አምባ ማኅበረሰብ 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። የአውራምባ ማኅበረሰብ መልካም የሥራ ባሕልን፣ የሰውልጆችን እኩልነት የሚሰብኩ እሴቶች ባለቤት ነው ሲሉ የማኅበረሰቡ መስራች...

ምሁራን የሐሰት ትርክቶችን በማረምና ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴዎችን በማጎልበት ሀገራዊ የምክክር መድረኩ...

ደብረብርሃን: ሚያዝያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር አካታች ብሔራዊ ምክክርን ለማሳካት የምሁራኑ ሚና ምን መሆን አለበት በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት ተደርጓል። የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ...

“የዉጭ ወራሪዎች ኢትዮጵያን ለመዉረር በተነሱበት ወቅት የሀገራችን ዳር ድንበር ለማስከበር የታገልን የቁርጥ ቀን ልጆች...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት የድጋፍ የልማት ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤዉን እያካሄደ ነው። በጉባኤው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ወረራ በፈጸመበት ወቅት በጦር ግንባር ለተሳተፉ ጀግኖችም እዉቅና እየተሰጠ...