ለበዓል ግብይት ሊውል የነበረ ከ20 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖት በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

ፍኖተሰላም: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ አስተዳደር መጪው የትንሣኤ በዓልን ተከትሎ ለግብይት ሊውል የነበረ ሀሰተኛ የብር ኖት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የቡሬ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በዓላትን ተከትሎ ሀሰተኛ...

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የኢየሱስ ክርሰቶስን ትህትና ለማሰብ የሚከበረዉ ጸሎተ ሐሙስ በአዲስ አበባ በቅድስት...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቴያስ፣ ጳጳሳት፣ ሊቃዉንተ ቤተክርስቲያን እና ምእመኑ በቅድስት ማርያም ገዳም ቤተክርስቲያን በመገኘት የኢየሱስ ክርስቶስን ህማማቱንና ትህትናዉን በማሰብ ስግደት እና...

የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሁለተኛ ዙር ግንባታ በዚህ ዓመት እንደሚጀመር የወደቡ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት በ20 ሄክታር መሬት ላይ በሶስት ተከታታይ ምዕራፍ እንዲገነባ እቅድ ተይዞለት የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠለት ከሶስት ዓመታት በፊት ነው። የመጀመሪያው ዙር ግንባታ 100 ሚሊዮን ብር...

“የሶስተኛው ምዕራፍ የጤና ተቋማትን መልሶ የመገንባት ተግባር የተደራጀ አቅምና የሁሉንም ርብርብ ይፈልጋል” ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በጦርነት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት የመገንባት ተግባሩን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር አየለ ተሾመ እንደ ሀገር በተለይም በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉ የጤና ተቋማት ላይ...

ሕማማቱ ግን የትንሳኤውን ብርሃን አያግዱትም !

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞነ ሕማማት ከሞት በኋላ ዘላለማዊ ሕይዎት፣ ከመከራ ሌሊቶች የሚቀዱ የፍስሃ ጅረቶች፣ ከስደት የሚወረስ ርስት፣ ከበደል የበረታ ይቅርታ እና ከመጥፋት ያዳነ አሸናፊነት የተቸረበት የፈተና ወቅት ነው፡፡ በሰሞነ ሕማማት...