በሃይማኖት ሽፋን በሕዝብ መካከል ግጭት የሚፈጥሩ አካላትን መታገል እንደሚገባ የጎንደር ከተማ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...

ጎንደር: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ በትላንትናው ዕለት በሃይማኖት ሽፋን የተፈጠረው ችግር ማንንም የማይወክል ነው ሲል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤው ድርጊቱን አውግዟል፡፡ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በመግለጫዉ የተፈጠረዉ ግጭት የኹለቱንም ሃይማኖት አማኞችን የማይወክልና በሌሎች አካላት...

“የአማራና የአፋር ሕዝብ የረጅም ዘመን የአብሮነት ታሪካዊ ትስስር ያለው ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና...

አፋር: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር በአፋር ክልል ዞን 5 ለሶሙሮቢ ገላሎ ወረዳ አስተዳደር ሕዝብ ከ740 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ ቁሳቁስና የምግብ እህል ድጋፍ አድርጓል። በሶሙሮቢ ገላሎ ወረዳ አስተዳደር ኩማሜ...

“በምሥራቅ አፍሪካ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዐቶችን ማበጀት ይገባል” የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም...

ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኀይል ስትራቴጂክ ከፍተኛ የአማካሪዎች መድረክ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በዝግጅቱ ላይ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ.ር) እንደተናገሩት በምሥራቅ አፍሪካ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመከላከል የቅድመ ማስጠንቀቂያ...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾኑ ኮሚሽኑ በቀጣይ በሚያካሂዳቸው ተግባራት ላይ እገዛ በማድረግ የበኩላቸውን...

ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እስካሁን የሄደበትን ርቀትና ቀጣይ ተግባራት በተመለከተ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤና ከኮሚሽኑ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን መቋቋሚያ አዋጅ መሠረት ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለሕዝብ...

“ማዕድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተጠናቆ ወደ ሥራ እንዲገባ ምክር ቤቱ የሚጠበቅበትን ድጋፍ ያደርጋል” አፈ...

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤና የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በደብረ ማርቆስ ከተማ በንጋት ኮርፖሬት እየተገነባ የሚገኘውን ማዕድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል፡፡ በምክር ቤቱ የበጀትና...