“እንደሀገር የገጠሙንን ፈተናዎች በፅናት በመሻገር ለመጪው ትውልድ ነጻ፣ ሰላማዊ እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለማውረስ ዳር...

ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን 81ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ለመላው የሀገራችን...

‘‘ምን ዓይነት ወኔ ነው፤ ምን ዓይነት ድፍረት መድፍ የጨበጠውን በድንጋይ መምታት!’’

እንኳን ለጀግኖች አርበኞች የድል ቀን መታሰቢያ አደረሳችሁ! ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ‘ኳኳኳ ...’ የሚል የማያባራ ድምጽ፤ ቀይ ደም እየተፋ የሚያቃስት የሰው ድምፅ፣ ‘በለው! ውጋው! አይዞህ!’ እያለ የሚዋጋና የሚያዋጋ የጀግና ድምፅ፤ ‘‘ደረቱን ውጋው! ጣለው...

“እኛ ቤት ሁሉም ስደት ላይ ናቸው” የባይቶና ዓባይ ትግራይ የውጭ ጉዳይ ኀላፊ ክብሮም በርሀ

ሚያዝያ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ጦርነት የከፈተው እና የአማራ እና የአፋር አካባቢዎችን ወርሮ ከፍተኛ ሰባዊ እና ቁሳዊ ውድመቶችን ያደረሰው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለሚያደርገው ተጨማሪ ወረራ እና ውድመት ለመዝመት ያልፈለጉ ልጆች ወላጆችን እያሰረ...

አብን ኢትዮጵያዊያን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ የማዕቀብ ሕጎችን በጋራ እንዲቃወሙ ጥሪ...

ሚያዝያ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 የተሰኙትና በአሜሪካ የተወሰኑ የሴኔት አባላት የተዘጋጁት የማዕቀብ ረቂቅ ሕጎች ሂደት እና እንቅስቃሴን በንቃት እየተከታተለ መኾኑን ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡ ፓርቲው...

የዳንጉርና ጃዊ ወረዳ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላምና ፀጥታ ለማስከበር በቅንጅት እንደሚሠሩ ገለጹ፡፡

ሚያዝያ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በአማራ ክልል አጎራባች አካባቢዎች የሚገኙት የዳንጉርና ጃዊ ወረዳ ነዋሪዎች የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ ለማስከበር በቅንጅት እንደሚሠሩ ባካሄዱት የሰላምና የአንድነት መድረክ ላይ ገልጸዋል። በዳንጉር ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ ነዋሪው...