አርበኛ ቢትወደድ አዳነ መኮንን (አባደፋር)
"እንዳታባብለው ሙታበት እናቱ፣
ደፋር አኮረፈ እንደልጅነቱ"
ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ዕለት ሊታወሱ ከሚገባቸው እልፍ ጀግኖች አርበኞች መካከል አርበኛ ቢትወደድ አዳነ መኮንን (አባደፋር) ማን ናቸው?
በፈረስ ስማቸው አባ ደፋር በመባል ይታወቃሉ ቢትወደድ አዳነ መኮንን፤ ትውልዳቸው ጎንደር...
“ትዉልዱ ፅንፈኝነትና አክራሪነት ራሱን በልቶ የሚያጠፋ አስተሳሰብ መሆኑን ከፋሺስታዊ አገዛዙ በመማር ከዋልታ ረገጥ አስተሳሰብ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 81ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች ቀን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ኢትዮጵያ በታሪኳ በርካታ ጦርነቶችን አካሂዳለች፡፡ ጠላቶቿ የተኙላት ጊዜ የለም፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ ጦርነት ፈልጋ እና ተመኝታ፣...
ሰንደቋ ከፍ ብሎ በነፃነት ምድር የተውለበለበበት ቀን ሚያዝያ 27/1933 ዓ.ም!
ባሕር ዳር : ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላት ሲወርህ በቀላሉ አይተውህም፤ ማቅ ያስለብስሃል፤ የአንተነትህን ዓርማ አስወልቆ የውርደት ካባ ያስለብስሃል፡፡ ለዚህ ውርደት ከተንበረከክ ያንተን ክብር አውልቀህ የገዥህን ዓርማ በገዛ ፈቃድህ እንድትሰቅል ግድ ይኾንብሃል፡፡
አዎ ኢትዮጵያ...
የአሁኑ ትውልድ ጊዜው የሚጠይቀውን የአርበኝነት ስራ በመስራት የራሱን ታሪካዊ ኀላፊነት እንዲወጣ የሕዝብ ተወካዮች...
አዲስ አበባ ፡ ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ81ኛው ዓመት የድል ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
ሙሉ መልእክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል:-
ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን የቅኝ ግዛቱ ለማድረግ ...
“…ቀደምት ዐርበኞች ላከበሯት ሀገራችን ልዕልናና ብልጽግና ለማጎናጸፍ ዋጋ የምንከፍል ተተኪ ዐርበኞች መኾናችንን ልናረጋግጥ ይገባናል”...
ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 81ኛው የአርበኞች የድል በዓል አስመልክቶ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ዐርበኝነት ማለት በሀገር ጉዳይ ላይ ለእውነትና ለእምነት የሚከፈል መስዋእትነት ነው። ጀግኖች እናቶቻችን እና አባቶቻችን...








