የአማራ ክልል ጤና ባለሙያዎች በኅልውና ዘመቻ ወቅት ላበረከቱት ሙያዊ አስተዋፅኦ የሀገር መከላከያ ሠራዊት እውቅና...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ በኅልውና ዘመቻ ወቅት ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን ቆመው በሙያቸው ሲያገለግሉና መስዕዋነት ጭምር ሲከፍሉ ለነበሩ የጤና ባለሙያዎች ሠራዊቱን ወክለው...
ʺእኛ የአሸናፊዎች ልጆች ነን”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማታሸንፉትን አትግጠሙት ትርፉ ድካም ነው፣ የማትገፉትን አትወዝውዙት ትርፉ መውደቅ ነው፣ የማትመቱትን አትተኩሱበት ትርፉ ጥይት ማባከን ነው፣ ድል የማታገኙበትን አትነካኩት ትረፉ ውርደት ነው፣ የማትረቱትን አትሞግቱት ትርፉ መረታት ነው፡፡ ...
አርበኛ ማን ነው? አርበኝነትስ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እድሜ ጠገብ ነች፡፡ ዛሬ በዓለም ላይ ያሉ አብዛኞቹ ሀገራት እንደ ሀገር ሳይታወቁ ኢትዮጵያ ሥርዓት አንብራ እና ሥነ መንግሥት አዋቅራ በሕግ የምትመራ ሀገረ ቀደምት ነበረች፡፡
የመላው ጥቁር...
የቀደሙት አባቶች በዱር በገደል ተዋድቀው ነፃ ያቆዩንን ሀገር አንድነቷን ጠብቆ ማስቀጠል እንደሚገባ በአዊ ብሔረሰብ...
እንጅባራ: ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጀግኖች አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡
የቀደሙት የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ብሄር፣ ቋንቋ፣ ሃይማኖትና መሰል ጉዳዮች ሳይለያቸው የጣሊያንን ጦር ለአምስት ዓመታት ተጋድለው በጠላት...
ዝክረ ሸዋረገድ ገድሌ – ጀግኒት ኢትዮጵያዊት አርበኛ!
ባሕር ዳር ፡ ሚያዝያ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኛ ሸዋረገድ ገድሌ በኢትዮጵያ ሴት አርበኞች ታሪክ ውስጥ ቀድመው ይጠራሉ፡፡
ትውልዳቸው ሰሜን ሸዋ ተጉለት አካባቢ ነው፡፡ አባታቸው አቶ ገድሌ በአጼ ምኒልክ ቤተመንግሥት የአገልጋይነት ሚና ነበራቸው፡፡
ሸዋረገድ በቤተሰቦቻቸው እንክብካቤ አድገው...








