“ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም የሌላት የአፍሪካ ዋንጫ መሥራች ሀገር “

ግንቦት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መቅድም ታውቅበታለች፣ መብለጥ ትችልበታለች፣ በነጻነት እና በጀግንነት ታሪኳ መላው የጥቁርን ሕዝብ አሰባስባለች፣ አንገት የደፋውን ቀና አድርጋለች፣ ለተጨነቀው ደርሳለች፣ ብርሃን ለጠፋበት ብርሃን አሳይታለች፣ መንገድ ለጠፋው መንገድ መርታለች፣ አፍሪካውያን እንደማይቻሉ፣ ጠላቶቻቸውን እንደሚጥሉ፣...

መንግሥት የጀመረውን ሕግ የማስከበር እርምጃ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የዜጎችን ደህንነትና መብት ለማስጠበቅ የጀመረውን አጥፊዎችን ለሕግ የማቅረብ እርምጃና ችግሩ በሌላ ጊዜ እንዳይደገም ከመሠረቱ የመከላከል ሥራን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠይቀዋል። የሰብዓዊ መብት...

“ሀገር ማጽናት ማለት በደም እና በአጥንት የሚረጋገጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "በሕግ ማስከበር እና በኅልውና ዘመቻ የተከፈለ መስዋእትነት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት" በሚል መሪ ሐሳብ በሕግ ማስከበር እና በኅልውና ዘመቻው ተሳታፊ ለነበሩ ጀግኖች የዕውቅና እና የምሥጋና መርኃግብር በባሕር ዳር...

አምስተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምስተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ጉባኤው የምሥራቅ አፍሪካን የፋይናንስ ሥርዐት ማዘመን ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በፋይናንስ ሴክተሩ ዙሪያ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት እና ግዙፍ ድርጅቶች የሥራ...

ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገዉን የአፈር ማዳበሪያ መጠን ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ግዙፍ የአፍር ማዳበሪያ አምራች ሀገራት ምርት ከሀገራቸዉ እንዳይወጣ ማገዳቸዉ እና የተፈጥሮ ጋዝ ዋጋ መጨመር ለአፈር ማዳበሪያ ዋጋ ንረት ምክንያት ቢኾንም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገዉን የአፈር ማዳበሪያ...