የአማራን ሕዝብ ደኅንነት ለማስጠበቅ ያለመ የተደራጀ ሥልጠና ሊሰጥ መኾኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት 9/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት የጦር መሳሪያ ምዝገባ እንደሚካሔድ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። ከዚህ በፊት ያልተመዘገበ ማንኛውም የጦር መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በአካባቢው በሚገኙ...

በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ በማቋቋሙ ተግባር ላይ ሁሉም የበኩሉን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ባደረሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንን መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ አሸባሪው...

አርሶ አደሩ የክረምት የዝናብ ስርጭት ሁኔታን ተገንዝቦ በወቅቱ የግብርና ልማቱን ማከናወን እንዲችል ወቅታዊ የአየር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የበልግ ወቅት የአየር ጠባይ ትንበያ ግምገማና የመጪው የክረምት ወቀት የአየር ጠባይ ትንበያ ይፋ የሚደረግበት መድረክ ዛሬ በአዳማ በመካሄድ ላይ ነው። የውኅና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢታፋ በመክፈቻው...

“የዴሞክራሲ ባህል እንዲጎለብት እና ዘላቂ ሰላምና ፀጥታ እንዲሰፍን እንሠራለን” የፌዴሬሽን ምክር ቤት

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዴሞክራሲ ባህል እንዲጎለብት እና ዘላቂ ሰላምና ፀጥታ እንዲሰፍን እንደሚሠራ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ምክር ቤቱ ከሁሉም ክልልና የሁለቱም ከተማ አስተዳደር የፍትህ አካላት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት...

የጀግኖቻችንን የአብራክ ክፋዮች ዝቅ ብሎ ከፍ ማድረግ ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው!

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊ ስትኾን የጀግና ልጅ ትኾንና በአስተዳደግህ ላይ ሁሉ ዋጋ ትከፍላለህ፡፡ ያለአሳዳጊ ፈተናዎችን በማለፉ የልጅነት ዕድሜን ማሳለፍ ለዘመናት የኖረ የብዙ ጀግና ኢትዮጵያዊያን ልጆች ያለፉበት የህይወት መንገድ ነው፡፡ የባለራዕዩ ንጉሥ...