በኢትዮጵያ የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድ ግምገማ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና ምክትል ኢታማዦር ሹም...

የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎችን የሥራ አጥነት ችግርን ለማቃለልና ለመልሶ ግንባታ በሚጠቅም መልኩ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።

ጎንደር ፡ ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምርምር ጉባዔና የቴክኖሎጂ ኢግዚቢሽን "ምርምር ለማኅበረሰብ አገልግሎት፣ ለቴክኖሎጂ ፈጠራ ለመልሶ መቋቋምና ዕድገት " በሚል መሪ ቃል ለ30ኛ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት...

ʺየቀየውን ማሳ ሜዳና ዳገቱን ያርስ እንዳልነበረ፣ ዛሬ ዘመን ገፍቶት አራሹ ተሰዶ ማሳው...

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ደመናው ሲመጣ ያስፈራል፣ ዝናቡ ሲያጉረመርም፣ ሰማዩ በጥቁር ደመና ተሸፍኖ ሲጨልም፣ ተራራዎች ጉም ሲሸከሙ፣ አስፈሪ የደመና ክምሮች በፍጥነት ሲተሙ ልብ ይሸበራል፣ ያስፈራል፣ ያስደነግጣል፡፡ ሰኔ ሲያገሳ፣ ሐምሌ ሲያጎራ ልጆች ይሰበሰባሉ፣...

የጠላት ኢላማዎችን በአስተማማኝ ኹኔታ ለማውደም ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መኾኑን ምዕራብ ዕዝ አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ዕዝ ጠላትን ድባቅ መምታት የሚችል የሜካናይዝድ ኀይል መገንባቱን አስታውቋል። በምዕራብ ዕዝ የሜካናይዝድ ክፍሉ አስተባባሪ ኮ/ል ታደሰ ተበጀ እንደገለፁት የተኩስ አመራሩ እና የምድብተኛ ኀይሉ ያሳለፋቸውን የጦርነት ጊዜያት መነሻ ያደረገ...

መንግሥት የክልሉን ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስተወቀ፡፡ ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ አቶ ደሳለኝ...