የኮመር ሥር ሽምግልና!

ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕላዊ የሽምግልና ሥርዓት በየአካባቢው የሚከሰቱ አለመግባባቶችን እና ቅራኔዎችን በመፍታት አካባቢው ወደ ቀደመ ሰላሙ እንዲመለስ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የባሕል ጥናት (ፎክሎር) መምሕር ዶክተር ሞገስ ሚካኤል ከዚሕ...

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሕግን የማስከበሩ ዘመቻ ውጤታማ ለውጦች ማምጣቱን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ጊዜያት ሕገ ወጥ ተግባራት የባሕር ዳር ከተማን ሲፈትኗት እና ነዋሪዎቿን ሲያማርር ቆይቷል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የከተማዋ ነዋሪዎች ሕግ እንዲከበር ደጋግመው መጠየቃቸውን ተከትሎ ወደ እርምጃ በመገባቱ አበረታች ለውጦች...

መንግሥት የዜጎችን ደኅንነት የማስጠበቅ ግዴታውን ከመቼውም ጊዜ በላይ ሊወጣ እንደሚገባ የተቀናሽ ሠራዊት አባላት ማኅበር...

አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀናሽ ሠራዊት አባላት ከሕዝቡና ከመንግሥት የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የዜጎችን በሰላም ወጥቶ የመግባት ነጻነት እንዲጠበቅ ለመሥራት ዝግጁ መኾናቸውን የተቀናሽ ሠራዊት አባላት ማኅበር ፕሬዚዳንት አስር አለቃ ደጀኔ ሸዋረጋ ገልጸዋል፡፡ ከሰሞኑ...

ʺአልደርቅ ያሉ የደም ቦዮች፣ አባሽ ያጡ እንባዎች”

ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እልፍ እንባዎች ፈስሰው፣ እልፍ ጊዜ ከንፈር ተመጥጧል፣ ቁጥሩ የማይታወቅ ሻማ ተበርቷል፣ ነጭ መብሩቅ ተወልቆ ጥቁር ማቅ ተጠልቋል፣ ሙሾ ተደርድሯል፣ ለቅሶ ተለቅሷል፤ የንፁሐን ሞት እልፍ ጊዜ ተወግዟል፣ ዳሩ...

የአማራ ሕዝብን ለእልቂት እየዳረጉ ያሉ መዋቅራዊ ችግሮች በዘላቂነት እንዲፈቱ የምሁራን መማክርት ጉባኤ አሳሰበ፡፡

ሰኔ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሞኑ በምስራቅ ወለጋ የተከሰተውን የንጹሃን ጥቃት አስመልክቶ የምሁራን መማክርት ጉባኤ መግለጫ አውጥቷል፡፡ መማክርት ጉባኤው በመግለጫው የፌደራል እና የክልል መንግስታት በአማራነት ላይ የተዘራውን የተዛባ ምስል ለማስተካከል ባለመፈለጋቸው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚኖረው ሕዝብ...