“የቤት ሠራተኝነት የሞራልም የሕግም ማዕቀፍ ሊኖረው ይገባል” የቤት ሠራተኞች
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቤት ሠራተኞቹ መንግሥት የዓለም አቀፉን የሥራ ድርጅት ስምምነት 189/2003 ዓ.ም ተግባራዊ እንዲያደርግላቸው ጠይቀዋል።
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን ዓለማቀፉን የቤት ሠራተኞች ቀንን አስመልክቶ ከአጋር አካላት ጋር የመወያያ መድረክ አዘጋጅቷል።...
“ለዓባይ ውኃ ጠብታ ውኃ የማታበረክተው ግብጽ በወንዙ ላይ መቶ በመቶ የመወሰን መብት መጠየቅ አትችልም”...
ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቀድሞው የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዥ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን እና ድርድሮችን እንደሚከታተሉ በትዊተር ገጻቸው አመላክተዋል።
"ለዓባይ ውኃ ጠብታ ውኃ...
የዱር ቤቴ-ቁንዝላ -ሻሁራ የኮንክሪት አስፓልት መንገድ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ ማጠናቀቅ የሚያስችል ቁመና ላይ መኾኑን...
ፍኖተ ሰላም፡ ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ሻሁራ የመንገድ ፕሮጀክት 135 ኪሎ ሚትሮችን የሚሸፍን ኮንክሪት የአስፓልት መንገድ ነው።
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የሚያስገነባው ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ...
በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ የፈጸሙ የሽብር ቡድኖች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ ነው –...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ላይ ጭፍጨፋ የፈጸሙ የሽብር ቡድኖች ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ...
“የሕግ ማስከበሩ ሥራ ለሽብር ተልዕኮ የሚንቀሳቀሱ አካላትን መልክ ያስያዘ ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ እየሰጡ ነው።
በመግለጫቸውም ውስጣዊ አንድነትን ለማጠናከር እና የውጭ ጠላትን ለመመከት የሕግ ማስከበር ሥራ መጀመሩን ገልጸዋል። የክልሉ...








