“ሙስሊሙም ኾነ ክርስቲያኑ ለዘመናት የዘለቀውን የመከባበር፣ የመረዳዳትና የአብሮነት እሴት ሳይሸረሸር ሊያስቀጥል ይገባል” የአማራ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የኢድ አልአደሃ (አረፋ) በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል፡፡ የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸህ ሰዒድ ሙሐመድ ለመላው...

ሠራዊቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጣና አስተማማኝ ሰላም በማሰፈን ሌት ከቀን ግዳጁን እየፈጸመ እንደሚገኝ...

ሐምሌ ዐ1/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዐሻራ ያረፈበት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያለአንዳች የፀጥታ ችግር ግንባታው እየተከናወነ ይገኛል። ሠራዊቱ በቀጣናው አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን ግዳጁን ቀን ከሌት በማከናወን ላይ እንደሚገኝ በምዕራብ ዕዝ የሜካናይዝድ ሞተራይዝድ...

“በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለዉን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በዘላቂነት ማስቆም የሚቻለዉ የችግሩ ምንጭ የኾነዉን መዋቅር...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወለጋ አካባቢ በአማራ ተወላጆች ላይ በተደጋጋሚ እየተፈጸመ ያለዉን ዘር ተኮር ጭፍጨፋ በዘላቂነት ማስቆም የሚቻለዉ የችግሩ ምንጭ የኾነዉን መዋቅር ማስተካከል ሲቻል እንደኾነ ጠበቃ እና የሕግ አማካሪዉ ነብዩ...

በኢትዮጵያ በሕይወት የመኖር መብት እጅግ የከፋ አደጋ ውስጥ ወድቋል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ከሰኔ 2013 አስከ ሰኔ 2014 ዓ.ም በሀገሪቱ በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዓመታዊ ሪፖርት ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ.ር) አንዳሉት...

1 ሺህ 443ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፌደራል ፖሊስ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት 1 ሺህ 443ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከፀጥታና...