ʺሀገርን ከነውበቱ፣ ሃይማኖትን ከነስርዓቱ”
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቤቱ ጠላቶቿን ፈጥነህ አስገዛላት፣ በምድሯ ሰላምን ሙላላት፣ ረሃብና ጥም፣ መከራና ብስቁልና እንዳይኖር እርዳት እያሉ ሳያቋርጡ ይማጸናሉ፡፡ ነብሳቸውን አጥግበው፣ ስጋቸውን አስርበው ጸሎትና ምሕላ ያቀርባሉ፡፡ እንቦሶች ጠብተው ይጥገቡ፣ ላሞች አይራቡ፣...
Maxxansa Gaazexaa Hirkoo Waxabajjii 30/2014
Maxxansa Gaazexaa Hirkoo Waxabajjii 30/2014
Download
“ኢትዮጵያ የገጠሟት ፈተናዎችን ለመሻገር የጠነከረ የሕዝብ አንድነት እና መተባባር ያስፈልጋል” በሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ...
ሐምሌ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የገጠሟት ፈተናዎችን ለመሻገር የጠነከረ የሕዝብ አንድነት እና መተባባር እንደሚያስፈልግ በሰሜን አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ገለጹ።
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው 39ኛው ዓመታዊ የስፖርት ፌስቲቫል ትናንት...
“ለበይክ፡ የባሪያህን የኢብራሒምን ጥሪ ሰምተን መጥተናልና”
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሒጅራ ዘመን አቆጣጠር ለ1443ኛ ጊዜ የሚከበረው ዒድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል የተለያዩና የተራራቁ የሚገናኙበት፣ አንዱ ለአንዱ የሚተሳሰብበትና የሚተዛዘኑበት፣ ዘር፣ ቀለም፣ ቋንቋ፣ ፆታ፣ ዕድሜ፣ ሥልጣን፣ ሃብት ሳይለያቸው በአንድነት እና...
ጀማራት ተብሎ የሚጠራው የመጀመርያው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ወይም የመስዋዕትነት በዓል በመላው ዓለም...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሳውዲ አረቢያ አረፋ ተራራ ላይ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ሙስሊም ምእመናን በፀሐይ መውጫ ላይ ተሰባስበው የአረፋ በዓልን እያከበሩ ነው።
በስፍራው የተገኙት የእምነቱ ተከታዮች በዓመታዊው የሐጅ ጉዞ ፍጻሜው የአላህን...








