አሸባሪው ትህነግ በአማራና በአፋር ክልሎች ትንኮሳውን እንደማያቆም የአውሮፓ ኅብረት ሊያውቀው እንደሚገባ የአማራ ክልል መንግሥት...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዶ.ር አኒቲ ዌበር ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም ርእሰ መስተዳድሩ የትኅነግ ወራሪ ቡድን በአማራ...
“ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን" ብለዋል::
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለችግሮች ያለመንበርከክ፣ በፈተና ሳይበገሩ የማለፍና እንቅፋቶችን ተሻግሮ ድል የማድረግ...
ታሪካዊ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ነገ አዲስ አበባ ይገባል።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተሳታፊ የነበረው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ነገ አዲስ አበባ ይገባል።
በውድድሩ ኢትዮጵያ በመድረኩ ታሪክ ትልቁን ውጤት ማስመዝገብ ችላለች።
ኢትዮጵያ አራት ወርቅ፣ አራት ብር እና...
በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የመረጃ ጦርነት በሳይበር ደህንነትና ሌሎችም ተቋማት የጋራ ጥረት እየተመከተ ነው- የመንግሥት...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2014 (አሚኮ) በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የመረጃ ጦርነት በሳይበር ደህንነትና ሌሎችም ተቋማት የጋራ ጥረት እየተመከተ መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
“የአማራ ሕዝብ ሀገርን ለማፅናት በአንድ እጁ እርፍ በሌላ እጁ ነፍጥ ይዞ ጠላቶቹን የሚታገል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያከሄደ ነው። በጉባዔው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባዔ ያለ ወንጀላቸው በግፍ ለተጨፈጨፉት እና የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ ሲሉ ለተሰዉ ...








