‟ከወልቃይት ጠገዴ ወንድሞቻችን ጋር የሚያገናኘን የአሥፓልት መንገድ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረግን ነው”...

ደባርቅ፡ ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሰሜን ጎንደር ዞን እየሠራቸው ከሚገኙ መንገዶች መካከል ከዳባት - አጅሬ - ጠገዴና ማክሰኞ ገበያ እየተሠራ የሚገኘው የአሥፓልት መንገድ ተጠቃሽ ነው። 99 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው ይህ የአሥፓልት...

❝ኢትዮጵያ ልጇን አዘዘችው፣ በቤቷም አሳደረችው❞

ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንገደኛው አድሯል፣ ተጓዡ አርፏል፣ ከርታታው ዘመድ አግኝቷል፣ ማደሪያ የለሹ በእናቱ ጉያ ታቅፏል፣ በእናቱ ባድማ ጎጆ ቀልሷል፣ ለዘመናት ተንከራተተ፣ ለዘመናት ድንጋይና እንጨት፣ አፈርና ቅጠል ጎተተ፡፡ እረኞች እያዜሙ ሸኙት፣ ባለቅኔዎች...

“በቃላችን መሠረት፣ ማንም ላይ ጉዳት ሳናደርስ እነሆ 3ኛውን ዙር ውኃ ሙሌት በታሰበው ጊዜ ማጠናቀቅ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሕዳሴ ግድብ 3ኛው ዙር ውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፤ በቃላችን መሠረት፣ ማንም ላይ ጉዳት ሳናደርስ 3ኛውን ዙር ውኃ...

❝የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በማንኛውም ሰው ሠራሽ ጫናዎች ሳይበገር ለዚህ ታላቅ ውጤት መብቃቱ የትውልዱ...

ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ባስተላለፉት መልዕክት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት መርኃግብር በተሳካ ሁኔታ በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን አብሮ ደስ አለን...

“ዓባይ የእኛ የፈጠራ ውጤት ሳይኾን የፈጣሪ ስጦታ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ነሐሴ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር የውኃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመላው ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጉባ በቀጥታ ባሰራጩት የእንኳን...