ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር!!
"በታሪክ ከብራለች፣ ለበዓለ ደብረ ታቦር ተመርጣለች"
ነሐሴ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታደሉ አምባዎች መለኮት ይገለጥባቸዋል፣ ምስጢር ይመሰጤርባቸዋል፣ ጽላት ይወርድባቸዋል፣ መስቀል ይቀመጥባቸዋል፣ ደብር ይደበርባቸዋል፣ ገዳም ይገደምባቸዋል፣ ታቦት ያድርባቸዋል፣ መንፈስ ቅዱስ ይከባቸዋል፣ ንጉሥ ያርፍባቸዋል፡፡ የታደሉ...
ከሰሞኑ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ ተጓዦች ላይ የተደረገው ቁጥጥር የህወሀት ሰርጎ ገቦችን...
ባሕር ዳር፣ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታርያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ስለ ሀገሪቱ ወቅታዊ ኹኔታ ለዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸው በሰላም እና ጸጥታ፣ ለሰሜኑ ግጭት ሰላማዊ...
“ስለ ብሔራዊ ጥቅም የማያገባው የመንግሥትም ኾነ የግል ሚዲያ የለም” የመንግስት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር...
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የተካሄደው ዘጠነኛው የኢፕድ "ስለ ኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት ትኩረቱን በሚዲያ ሚና ላይ አድርጎ ተካሂዷል።
ውይይቱን የመሩት የመንግስት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በማጠቃለያ ንግግራቸው፤ "ስለ ብሔራዊ...
ሻደይ -የዋግሹሞቹ ሌላኛው ቀለም።
ባሕር ዳር: ነሐሤ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
አስገባኝ በረኛ - የጌታዬ ዳኛ፤
አስገባኝ - ከልካይ እምቤቴን ልይ ...፡፡ በዋግኽምራና አካባቢው በሻደይ-የልጃገረዶች በዓል በቆነጃጅቶች የሚዜም ተወዳጅ የግጥም ዜማ ነው!
ወርኃ ነሐሴ ሲጋመስ ጋራ ሸንተረሩ በሻደይ (አሸንድዬ)...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 12ኛ ክልል እንዲቋቋም የሚያስችል ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ወሰነ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ስር የነበሩ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች በአንድ ክልል እንዲደራጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ...








