“የጀመርነው የልማት እና የእድገት ጉዞ በተከፈተብን ጦርነት አይደናቀፍም” ርእሰ መሥተዳር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር)

ባሕር ዳር : ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ከፈርጅ አንድ ወደ ሪጂዮፖሊታን የደረጃ ሽግግር የእውቅና መርሃ ግብር በወልድያ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በእውቅና መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ከተሞች...

ʺ የተባበሩ ክንዶች ያስከብራሉ፣ አንድ የኾኑ ጀግኖች ድል ይቀዳጃሉ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቀጫጭን ድሮች ተባብረው አንበሳ ያስራሉ፣ ትንንሽ ጡቦች በአንድነት ያማረ ቤተመንግሥት ይገነባሉ፣ የተደጋገፉ ማዕበሉን ያልፋሉ፣ ወንዙን ይሻገራሉ። ከአንድነት ድል አለ፣ ከአንድነት ተስፋ አለ፣ ከአንድነት መከበር አለ፣ ከአንድነት መሻገር...

ለአሸባሪው ህወሃት የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያ የአየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን በአየር ኃይል መመታቱ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ ሲገባ...

የመከላከያ ሠራዊትን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎች...

ነሐሴ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሠራዊትን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሳስቧል። ሚኒስቴሩ በጉዳዩ ዙሪያ የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል:- የሕዝባችን ድጋፍ እና ተሳትፎ...

❝ላልይበላን የቱሪዝም ማዕከል እና የዓለም ሕዝብ መዳረሻ ለማድረግ እንሰራለን❞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ...

ነሐሴ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸንድዬ በዓል በላልይበላ ከተማ "አሸንድዬ የማንነታችን እና የአንድነታችን መስተጋብር ነው" በሚል መሪ መልዕክት በድምቀት ተከብሯል። ላልይበላ አኹንም ድረስ ዓለም የሚደመምበት እና ኢትዮጵያ ይበልጥ የምትታወቅበት ውብ የኪነ ጥበብ ማእከል ነው ያሉት...