ከትግራይ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) የተሰጠ መግለጫ‼️

ህወሐት ከማዕከላዊው መንግስት ስልጣኑ በህዝብ ዓመፅ ተወግዶ ወደ ትግራይ ከሸሸ በኃላ እንደገና በኃይል ወደ ስልጣን ለመመለስ ያልቆፈረው ጉድጓድ ያልገለበጠው ድንጋይ የለም፡፡ የሃሰት ትርክቶችን በመፍጠር የትግራይን ህዝብ ከአጎራባች ክልል ወንድምና እህት ህዝቦችና ከመንግስት ጋር ቅራኔ...

“ሀገራችንን እና ሕዝባችን በሕወሓት ከተጋረጠበት የጦርነት አደጋ ለመከላከል የኢትዮጵያ መንግሥት የሚያደርገውን ማንኛውንም ሕጋዊ እርምጃ...

ነሐሴ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን አሜሪካ የሲቪክ ማኅበራት ሕብረት ጥምረት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም “ሀገራችንን እና ሕዝባችን በሕወሓት ከተጋረጠበት የጦርነት አደጋ ለመከላከል የኢትዮጵያ መንግሥት የሚያደርገውን ማንኛውንም ሕጋዊ እርምጃ እንደግፋለን” ብሏል ጥምረቱ። ከሰሜን አሜሪካ...

ʺጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋ፣ ወሎ ሙሉ አማራ፣ የጎበዝ ሀገር ነው ሞረሽ ብለህ ጥራ”

ባሕር ዳር: ነሐሤ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሞረሽ ብለህ ጥራቸው እሳት ለብሰው እሳት ጎርሰው ይነሱልሃል፣ ሞረሽ ብለህ ጥራቸው እንደ ነብር ተቆጥተው፣ እንደ አንበሳ አግስተው ይመጡልሃል፣ በአፋፉ ዘልቀህ ንገራቸው እየበረሩ ይደርሱልሃል፣ የአተኳኮስ ዘዴውን፣ የአጣጣል ብልሀቱን ያሳዩሃል፡፡...

TPLFs belligerence is forcing the hands extended for peace to recoil

The Government of Ethiopia has been valiantly defending the attacks launched by the TPLF via Eastern Amhara. The TPLF has continued utilizing its worn-out human wave strategy, that places children, youth and the elderly...

“አሸባሪው ሕወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ ከፍቷል” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

ነሐሴ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት በዋግ፣ በወልቃይት አቅጣጫና በሱዳን ድንበር አካባቢ ወረራ መክፈቱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የሕወሓት ዕብሪት ለሰላም የተዘረጉ እጆች እንዲታጠፉ እያስገደደ ነው ብሏል መንግሥት በመግለጫው። መግለጫው ቀጥሎ ቀርቧል:- መንግሥት ለሰላም አማራጭ ዕድል ለመስጠት...