“ውሾቹ ይጮሃሉ ግመሎቹ ግን ይጓዛሉ!”
ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑ ሕወሓት ከአፈመዙ ይልቅ ምላሱ መርዝ ይተፋል። አሸባሪው ሕወሓት ከምሥረታው ጀምሮ እንደ ጦር ስልት ከሚጠቀምባቸው አማራጮች መካከል ጠላት ብሎ የፈረጀውን ሕዝብ እንደ ሕዝብ በጋራ እንዳይቆም የሐሰት ትርክት እየፈጠረ የልዩነት...
“አንቺ 60 ዓመት ኾኖሻል አትሄጅም ተብዬ ነው እንጂ ውጊያ ልግባ ብዬ ነበር” የማይካድራዋ እናት
ሁመራ: ጳጉሜን 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እናት ልዋጋ ካለች የመረረ ነገር ገጥሟታል፣ ከፍቷታል፣ ግፍ በዝቶባታል ማለት ነው። እናት ካልመረራት፣ እንስፍስፍ አንጀቷን የሚያስቆርጥ ነገር ካልገጠማት፣ ነፍጥ አንሱ፣ ሂዱና ተታኮሱ አትልም። ሀገር ስትደፈር፣ ልጆቿ መከራ ሲበዛባቸው፣ ችግርና...
ዳያስፖራዎች አሸባሪው ህወሐትን የማውገዝ እንቅስቃሴያቸውን እንዲያጠናክሩ አምባሳደሩ ጥሪ አቀረቡ።
ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳያስፖራዎች በአካልና በዲጂታል ሚዲያው ድምጻችሁን ማሰማት እንድትቀጥሉ ከአደራ ጭምር እጠይቃለሁ ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ
ጥሪ አቅርበዋል።
በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው እንዲሁም ከሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች ወደ...
“ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከጥምር ጦሩ ጎን በመቆም የሀገርን ሉዓላዊነትና ክብር መጠበቅ የሁሉም ኢትዮጵያዊ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም "ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከጥምር ጦሩ ጎን በመቆም የሀገርን ሉዓላዊነትና ክብር መጠበቅ...
አሸባሪው ህወሐት በአንድ ቤት ውስጥ የነበሩ 10 ንጹሀን ዜጎችን በግፍ ገደለ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ወረዳ ልዩ ስሙ ወለህ በሚባል አከባቢ 10 ንጹሀን ዜጎችን በግፍ ጨፍጭፏል።
ወይዘሮ ለምለም አዳነ ሰቆጣ ወረዳ ልዩ ስሙ ወለህ ማርያም ቀበሌ ነዋሪ ነበሩ፤...








