እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ...

ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ዘመን አልፎ ዘመን ሊተካ፣ አሮጌ ምዕራፍ ተዘግቶ አዲስ ምዕራፍ ሊገለጥ፣ መጪውን ዘመን ልንቀበለው በምንዘጋጅበት በዛሬው የዋዜማ ምሽት ላይ ሆነን፣ ዐይነ ሕሊናችን ያሳለፍነውን ዓመት በትውስታ፣ መጭውን ደሞ በአዲስ ተስፋ ማስተናገዱ አይቀርም። ያገባደድነውን ዓመት...

“አዲስ ዓመት በተበሰረ ቁጥር የኢትዮጵያም ተስፋ እየተበሰረ እንደሆነ እያሰብን መሥራት አለብን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንን ሲረዱ፣ በስትራቴጂ፣ በቁሳቁስና በቴክኖሎጂ አቅም በልጠው ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ አዲስ ዓመት...

“አሸባሪው ሕወሃት ሥሪቱ እና ፍጥረቱ በተቃርኖ የተሞላ ነው” በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጥናት መምህር

ወልድያ፡ ጳጉሜን 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑ ሕወሓት ሰላማዊ አማራጮችን ሁሉ ጥሶ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ግልጽ ጦርነት ካወጀ ሳምንታት እየተቆጠሩ ነው። በእያንዳንዷ የሽብር ቡድኑ ፀረ-ኢትዮጵያዊ እንቅስቃሴው ሁሉ የሰላም እጆች ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ...

“2014 ዓ.ም የአሸባሪው ሕወሃት ወረራን በመመከት የኢኮኖሚ ጫናውን ለመቋቋም ጥረት የተደረገበት ነበር” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 በጀት ዓመት ለመልሶ ግንባታና ለልማት ሥራዎች ትኩረት በመስጠት ጦርነቱ ጫና ያሳደረበትን ኢኮኖሚ ለማቋቋም ውጤታማ ሥራዎች የተከናወኑበት መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ባሳለፍነው ዓመት አሸባሪው...

ግንባር ድረስ የዘለቀው ደጀንነት!!

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ደስታ ጌታሁን ይባላሉ፡፡በሰቆጣ ከተማ በትንሽዬ የዳስ ውስጥ ቡና እና ሻይ በመሥራት በሚያገኙት ገቢ ሁለት ልጆቻቸውን ያሳድጋሉ፡፡ ወይዘሮ ደስታ ለእናት ሃገሩ ኢትዮጵያ ለሚፋለመው ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ያላውን...