” በደቡብ ወሎና በሰሜን ሸዋ የተከሰተውን ተመች ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር ችለናል” የአማራ ክልል ግብርና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉን አውዳሚ ተመች በአማራ ክልል ተከስቷል። ሁሉን አውዳሚ ተመቹን መቆጣጠር ካልተቻለ በበልግ ዝናብ ሊገኝ የሚችለው ምርታማነት በእጅጉ ይጎዳዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ ወርቃለማሁ ኮስትሬ ዝናብ ቀድሞ...

“የብልጽግናን እሴቶች በመላበስ ለሀገር አንድነት መሥራት ከብልጽግና ፓርቲ ተተኪ ሴት አመራሮች ይጠበቃል” የብልጽግና...

አዳማ: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአዳማ ለ10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የተተኪ ሴት አመራሮች ስልጠና ተጠናቋል። ከተለያዩ የፌዴራልና የክልል ተቋማት እና ሴቶች ሊጎች ለተውጣጡ በብልጽግና ፓርቲ የአፈፃፀምና የፓርቲ ተሳትፎ ላይ የተሻሉ ለተባሉ ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የአቅመ ደካሞችን ቤት ማደስ መርሃ ግብር ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የክረምት የአቅመ ደካሞችን ቤት መሥራትና የጥገና ፕሮግራም የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ተጀምሯል። በፕሮግራሙ የደቡብ ኢትዮጵያ...

“የተራቆተች ሳይሆን ለምለም የሆነች ኢትዮጵያን ለትውልድ ማስረከብ አለብን” የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደር እርስቱ ይርዳው

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ የብልፅግና ፓርቲ መሪዎች በዘንዘልማ ችግኝ ተክለዋል። በችግኝ ተከላው ላይ መልእክት ያስተላለፉት የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳው፤ ወደ አማራ ክልል ስንመጣ ...

“ሥልጠናው የአማራን ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ለሌሎች ለማስረዳት እድል ፈጥሯል” ዶክተር ጋሻው አወቀ

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየውን ስልጠና በስኬት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ላለፉት አራት ቀናት በክልሉ ርእሰ ከተማ ባሕር ዳር ሲሰጥ የቆየው ድርጅታዊ ሥልጠና ውጤታማ እና...