“የደመወዝ ጉዳይ የሲቪል ሰርቪስ ሪፎርሙን መሠረት በማድረግ የሚታይ ይኾናል” የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ሪቂቅ በጀት ላይ ተወያይቷል። በውይይቱም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና...

“በምክር ቤቱ የጸደቁ ፕሮጄክቶች በጀት ተይዞላቸዋል” የገንዘብ ሚኒስተሩ አሕመድ ሽዴ

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመደበኛ ጉባዔው በ2016 ዓ.ም ሪቂቅ በጀት ላይ ነው የተወያየው፡፡ በውይይቱም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎችን...

“የሥርዓተ ምግብ ችግር አኹንም ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ሀገራዊ አጀንዳ ነው” የጤና ሚኒስትር...

አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የምግብና የሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃል ኪዳን የማስፋፋት ምዕራፍ የ2015 ዓ.ም ዓመታዊ የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል። የሰቆጣ ቃል ኪዳን ቀደም ሲል ሲተገበር የነበረውን የሥርዓተ ምግብ...

“የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር እያንዳንዱን የሀገሪቱን ጥግ ለመሸፈን ያለመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ በደቡብ ኦሞ ዞን ያንጋቶም ወረዳ ዐሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ...

“ሰላም ከሌለ በጀቱ ልማትን ሊያሳካ አይችልም” የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ በመደበኛ ጉባዔው የፌዴራል መንግሥት የ2016 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ላይ እየተወያየ ነው፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በጀቱን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል...