“የኢትዮጵያ መንግሥት ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ሞት ታድጎናል”ሱዳናዊያን ስደተኞች
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት ድንበሩን ክፍቶ አድርጎ ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ከሞት ታድጎናል" ሲሉ በሱዳን ግጭት ተሰደው በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የተጠለሉ ሱዳናዊያን ስደተኞች ገለጹ።
ስደተኞቹ እንደገለጹት በኢትዮጵያ የተደረገላቸው አቀባበልና ድጋፍ...
የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው መኾኑን ወ/ሮ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ዕድል ፈጠራ የኢትዮጵያ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም አፍሪካዊ ጉዳይ ነው ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡
የአፍሪካ የሥራ ፎረም የአፍሪካ አሕጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት (AfCFTA)...
“በክረምት ያለ ቤት”
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሬው ሰው አምላኩን ሲማጸን የዕለት ጉርስ፣ የዓመት ልብስ አትንሳኝ፣ ጌታዬ ኾይ የሰው እጅ አታሳየኝ፣ በሰው ፊትም አታስገርፈኝ፣ ሰጪ እንጂ ተቀባይ አታደርገኝ፤ አቤቱ ጌታዬ በቁር የምጠጋባት፣ በሐሩር የምከለልባት፣...
15ኛው የአማራ ክልል ባህልና ኪነ-ጥበብ ፌስቲቫል ሁለተኛ ቀን ውሎ በሙሉዓለም የባህል ማዕከል መካሄድ ጀምሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ ፉክክር በታየበት የባህል ሙዚቃና ውዝዋዜ ውድድር በትላንትናው ዕለት የጎንደር ከተማ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ሰሜን ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ፣ ደቡብ ጎንደር፣ ደሴ ከተማ፣...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሐምሌ 10 በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ በመትከል ታሪክ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የፊታችን ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያውያን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ በመትከል ታሪክ እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ.ር) ጉዳዩን አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት አረንጓዴ...








