በአዲስ አበባ ከተማ የ109 የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሥራ ፈቃድ ተሰረዘ፡፡
አዲሰ አበባ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ308 የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ውስጥ የ109 ኤጀንሲዎች የሥራ ፈቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
እርምጃው የተወሰደባቸው ኤጀንሲዎችም በሀገር ውስጥ ሠራተኞችን በማገናኘት የሚሠሩ መኾናቸውን የአዲስ...
ሶስት ሚሊዮን ተጨማሪ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሻሻል በግብዓት አቅርቦት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት በግብርና ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት...
ትናንት ምሽት በሀገሪቱ በረካታ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት ተመልሷል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጊቤ 3 የኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ የቴክኒክ ችግር ምክንያት በበረካታ የሃገሪቱ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦቱ ወደነበረበት ተመልሷል፡፡
ተቋርጦ የነበረው የኃይል አቅርቦት ወደነበረበት የተመለሰው በማመንጫ ጣቢያው ላይ...
ሐረር ከተማ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ኾነች።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሐረር ከተማ ሐረር ከሰሃራ በታች ካሉ ከተሞች የመጀመሪያዋ የዓለም ቅርስ ከተሞች ድርጅት (Organization of World Heritage Cities) አባል ከተማ ኾና ተመዝግባለች።
የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪም ካናዳ...
የፊታችን ሀምሌ 10/2015 ዓ.ም በሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ልማት ላይ በንቅናቄ ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ግብርና ቢሮ እያከናወናቸው በሚገኙ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ኀላፊዎቹ በባሕርዳር ከተማ የሚገኘው የአሳ ዝርያ ማዕከል እና የአቮካድ ልማት ሥራዎችንም ተመልክተዋል።
በአማራ ክልል...








