የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የለውጡን መንግሥት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በሕዝባዊ መድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የፌደራል፣ የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርእይን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን ስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርእይን ጎበኙ።
በጉብኝቱ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና ተገኝተዋል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ በአውደ ርእዩ...
ቀጣናዊ ችግሮች እንዲፈቱ ኢትዮጵያ ከወዳጅ ሀገራት እና ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር እንደምትሠራ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን እና ፍላጎቷን መሰረት ያደረገ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲን ታራምዳለች ብለዋል።
ኢትዮጵያ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጋር ካላት መልክዓ...
“ለአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ የማይበገር ምቹ አካባቢን በመፍጠር ለትውልድ ማስረከብ ይገባል” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጤናማ እና ምቹ አካበቢን መፍጠርን ያለመ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተካሂዷል። በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 91/1 ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጽዱ እና ጤናማ አካባቢ...
“አሥተዳደራዊ ፍትሕ የማኅበራዊ ፍትሕ የማዕዘን ድንጋይ ነው” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስቴር አዘጋጅነት በፌዴራል አሥተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅና በሽግግር ፍትሕ ፓሊሲ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። በውይይት መድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላትን ጨምሮ በርካታ ባለድርሻ አካላት መሳተፋቸውን ከምክር...








