ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በሲዳማ ክልል የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ ላይ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች እና የከተማ አሥተዳደሮችና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም በይፋ ካስጀመሩበት...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሐዋሳ ገቡ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሐዋሳ ገብተዋል፡፡
ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ሐዋሳ ሲገቡ የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳደር...
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄን የሚደግፍ የመግባቢያ ሰነድ ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ጋር ተፈረመ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ጋር የአምራች ኢንዱስትሪውን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የተጀመረውን የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሚደግፍ የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴን...
ፍትሐዊ የመንገድ ተደራሽነት ጥያቄዎችን በዘላቂነት የሚፈታ የመንግድ ልማት ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ የከተማና መሰረተ ልማት...
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ዓመታት በመላው ሀገሪቱ 5 ሺህ 500 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድ ተገንብቶ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገልጿል።
በኢትዮጵያ መንገድን ጨምሮ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን...
“ከላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጫካ እና በአንዳንድ ስፍራ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ከላኳችሁ እና ከሚከፍሏችሁ ኃይሎች ይልቅ ኢትዮጵያ ትበልጣለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ። የለውጡን መንግሥት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ...








