ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፈዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) እንዳሉት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ24 ሚሊዮን...
ኢትዮጵያ እና ሊቢያ በቀጣናዊ ሰላም እና መረጋጋት ዙሪያ መክረዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሊቢያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
የሊቢያ አቻቸውን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያን...
31ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች፦
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ ለኢንደስትሪ ልማትና...
“የወባ በሽታ ስርጭትን በሀገር ደረጃ ለመቆጣጠር ተጋላጭ የኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ያማከለ ሥራ እየተሠራ ነው”...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ ሚያዚያ 17 ቀን የሚከበረውን የዓለም ወባ ቀንን አስመልክቶ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ደረጀ ዱጉማ (ዶ.ር) በዓለም አቀፍ ደረጃ ስርጭቱ እየጨመረ የመጣው የወባ...
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በክረምት የሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመጪው ክረምት የሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀመረ። ኢንስቲትዩቱ የሥልጠና መርሐግብሩንም ይፋ አድርጓል።
በሶስተኛ ዙር የክረምት ሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉት የመጀመሪያ እና...








