የትምህርቱ ማኀበረሰብ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በንቃት እንዲሳተፍ እየተሰራ መኾኑን ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዮሐንስ በንቲ (ዶ.ር) እንደተናገሩት አለመግባባቶች በሚፈጠሩበት ወቅት ቀድሞ ተጎጂ የሚኾነው የትምህርት ዘርፉ ነው፡፡ በዚህም ትምህርት ቤቶች ይወድማሉ፤ መምህራን፣ ተማሪዎች እና የትምህርት ማስረጃዎችም አብረው ይጠፋሉ፡፡ ትምህርት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባር እና ንቅናቄ ይፋ አደረጉ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጽዱ ኢትዮጵያን ለመፍጠር አዲስ ተግባር እና ንቅናቄ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገዋል። የማኅበረሰቡን የጽዳት ባህል ክብርን የጠበቀ ለማድረግ የተወጠነው ይህ ተነሣሽነት፣ መጸዳጃ ቤቶችን...

“ስምምነቱ ኢትዮጵያ ያለባትን ስር የሰደደ የባሕር በር የማጣት ችግር ለመቅረፍ የተደረገ ጥረት ነው” ዳርእስከዳር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል ዳርእስከዳር ታዬ (ዶ.ር) እንደገለጹት ኢትዮጵያ የባሕር በር አለማግኘት የደኅንነት እና የኢኮኖሚ ጫናዎችን ፈጥሯል ብለዋል። በዚህ ምክንያት የመልክአ ምድራዊ እስረኝነቱ መሰበር...

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት...

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱ በከተሞች የሚገኙ የሥራ ኀላፊዎችን የመምራት አቅማቸውን የሚያሳድጉበት፣ የተሻለ ለፈጸሙ የሥራ ኀላፊዎችም እውቅና የሚሰጥበት ይኾናል ተብሏል። ስምምነቱ የከተሞችን እድገት ማቀላጠፍ የሚያስችል መኾኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ...

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገለጸች።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ የአሜሪካ የማይተካ አጋር መኾኗን አሜሪካ ገልጻለች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ በሀገራቱ መካከል የዘለቀውን የ120 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ባከበረበት ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር እ.አ.አ በሚያዝያ ወር 2023 በአሜሪካ...