አዲስ አበባ የላቀች የዲፕሎማሲ ማእከል ሆና እንድትቀጥል መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ መዲናችን የላቀች የዲፕሎማሲ ማዕከል ሆና እንድትቀጥል አደራ መወጣታችን የሁልጊዜ ተግባር ሊሆን ብለዋል። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 37ኛው የአፍሪካ...
ወደ ሰሜን አሜሪካ የሥራ ጉዞ ያደረገው የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የልዑክ ቡድን በዋሽንግተን ዲሲ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑኩ በተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶች በመዘዋወር ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን፣ ከልዩ ልዩ ካምፓኒዎች፣ ከዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ተቋማትና አካላት ጋር ውይይት እና ምክክር አድርጓል። በዋሽንግተን ዲሲ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር ) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሠፈሩት መልእክት "ዛሬ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ማርክ ሱዝማን እና ቡድናቸውን በመቀበሌ ደስታ...
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአንካራ ሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን ወክለው ከአንካራ ሐጂ ባይራም ቬሊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር...
“ኢትዮጵያ የብሪክስ ባንክ በኾነው “ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ” አባል እንድትኾን እየተሠራ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ባንክ በኾነው "ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ" አባል ለመኾን እየሠራች መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ በአዲስ አበባ በቅርቡ ጉብኝት ያደረጉት የተመድ...








