“ከ400 ሺህ በላይ ቡክሌቶችን በማሳተም ለዜጎች ተደራሽ ተደርጓል” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የ2017 ዓ.ም የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸምን በሚመለከት መግለጫ ሰጥቷል። ተቋሙ በሙሉ አቅሙ ዜጎችን ማገልገል ከጀመረ አንድ ዓመት ማስቆጠሩን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳሬክተር...
ለሀገራዊ ሉዓላዊነት መረጋገጥ አይበገሬ ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት አቅምን ማጎልበት እንደሚገባ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር "የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጅታል ሉዓላዊነት!" በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በሳይንስ ሙዚየም ተከብሯል። በክብረ በዓሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግሥት...
አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ኾነው ተሾሙ፡፡
6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ተጀምሯል፡፡
የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓትም አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴን የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።
በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) የተጠረጠረም ኾነ የተረጋገጠ ታማሚ እንደሌለ የጤና ሚኒስተር ገለጸ::
አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ በአጠቃላይ ዝግጁነት እና ቅኝት ሥራዎች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል:: የዝንጀሮ ፈንጣጣ (MPox) በሽታ በዝንጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰት የሚችል በሽታ...
ለአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ317 ሺህ ሄከታር በላይ መሬት መዘጋጀቱን ግብርና ሚኒስቴር...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ወቅታዊ ጉዳዩችን በተመለከተ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በጋራ መግለጫ ሰጥቷል።
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት የአረንጓዴ አሻራ...








