ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነት ትልቅ ተስፋ ያለው መኾኑን ገልጸዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ እንዲቀጥል ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያካበተውን ልምድ በሚመጥን መልኩ በትምህርት፣ በጥናትና ምርምር ስራዎች ለሀገር የሚያበረክተውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀን ለመጀመሪያ...
የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አካል የሆነው የሸቤልለይ ሪዞርት የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ከፍተኛ አቅም እንደሚፈጥር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሀሳብ አመንጪነት እየተገነቡ የሚገኙ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች...
በባሕር ዳር የተከናወኑ የልማት ሥራዎች ለቱሪስቶች ምቹ ከተሞች ግንባታ ማረጋገጫ መኾናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ "በውቢቷ ባሕር ዳር የተገነቡ መናፈሻዎችን እንዲሁም ግዙፉንና አስደማሚውን የአባይ ድልድይ ጎብኝተናል" ብለዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት በከተማዋ...
“የአፍሪካ ተወዳዳሪነት እየተፈተነ ያለው በጂኦፖለቲካ እና ጂኦኢኮኖሚ ባለው ዓለም አቀፍ ፍትጊያ ምክንያት ነው” የውጭ...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)አፍሪካ ያለባትን የአንድነት ችግሮች ለመቋቋም እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የተሻሉ መፍትሔዎች እና ፖሊሲዎችን መጠቀም እንደሚገባት የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ገልጿል፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከአልጀዚራ የጥናት ማዕከል ጋር በመኾን የአፍሪካ...








